የጄኔቫ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዓመታዊ የንግስ ክብረ በዓል ጥቅምት 27 ቀን 2015 ዓ.ም (06 November 2022) በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል፡፡

በበዓሉ ላይ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን፣ ካህናት፣ ምዕመናን፣ የሰንበት ት/ቤት ወጣቶች እንዲሁም በጄኔቫ ውስጥ የሚገኙ የሌሎች አገሮች አብያተ ክርስቲያን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡

እንዲሁም በሰበካ ጉባኤ አስተዳደር እየተሰሩ ያሉትን ስራዎች  በተመለከት ሪፖርት ቀርቧል፡፡

 

 

ብሮሹር