የኔታ ትምህርት ቤት

 

ለሕጻናትና ታዳጊዎች የተለየ ትኩረት በመስጠት በርዕሰ ደብር ጥዑመ ልሳን ታከለ የደብሩ አስተዳዳሪና የስዊዘርላንድ ወረዳ ኃላፊ በሳምንት  ሁለት ጊዜ፤ ማክሰኞ ምሽት  12፡00 ሰዓት እስከ 2፡30 እና ቅዳሜ ጠዋት ከ4፡00 እስከ 6፡30 በተለያየ ፈረቃ በዙም  የዘወትር ጸሎት፣  የእመቤታችን ውዳሴና የዲቁና ትምህርትን ከ63 ላማያንሱ ተማሪዎች ያስተምራሉ፡፡

 

         ሀ. የዘወትር ጸሎት

         ለ.  የእመቤታችን ውዳሴ

         ሐ.  የዲቁና ትምህርት 

  

ቪዲዮ