ሰኞ

ፈቀደ

 

እግዝእትየ ፍትሕኒ ወአንጽሕኒ እማዕሰሩ ለሰይጣን እሙ ለመድኅን ወለተ ብርሃን።

ውዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ ሠኑይ።

ፈቀደ እግዚእ ያግዕዞ ለአዳም ኅዙነ ወትኩዘ ልብ ወያግብዖ ኀበ ዘትካት መንበሩ። ሰአሊ ለነ ቅድስት።

 

ሠረቀ

ሠረቀ በሥጋ እምድንግል ዘእንበለ ዘርዐ ብእሲ ወአድኀነነ። ለሄዋን እንተ አስሐታ ከይሲ ፈትሐ ላዕሌሃ እግዚአብሔር እንዘ ይብል በዙኀ አበዝኆ ለሕማምኪ ወለፃዕርኪ ሠምረ ልቡ ኀበ ፍቅረ ሰብእ ወአግዐዛ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ኢየሱስ ክርስቶስ

ኢየሱስ ክርስቶስ ቃል ዘተሰብአ ወኀደረ ላዕሌነ ወርኢነ ስብሐቲሁ ከመ ስብሐተ አሐዱ ዋህድ ለአቡሁ ሠምረ ይሣሃለነ። ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ርእየ ኢሳይይስ

ርእየ ኢሳይያስ ነቢይ በመንፈሰ ትንቢት ምሥጢሮ ለአማኑኤል ወበእንተዝ ጸርሐ እንዘ ይብል ሕጻን ተወልደ ለነ ወልድ ተውህበ ለነ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ተፈሣሕ

ተፈሣሕ ውተሐሠይ ኦ ዘመደ ዕጓለ እመሕያው እስመ አፍቀሮ እግዚአብሔር ለዓለም ወመጠወ ወልዶ ዋህደ ከመ ይሕየው ኵሉ ዘየአምን ቦቱ እስከ ለዓለም ፈነወ ለነ መዝራዕቶ ልዑለ ሰአሊ ለነ ቅድስት

 

ዘሀሎ

ዘሀሎ ወይሄሉ ዘመጽአ ወካዕበ  ይመጽእ ኢየሱስ ክርስቶስ ቃል ዘተሰብአ ዘእንበለ ውላጤ ኮነ ፍጹመ ሰብአ ኢተበዓደ ወኢተፈልጠ በኵሉ ግብሩ ወልድ ዋህድ አላ አሐዱ ራዕይ ወአሐዱ ህላዌ ወአሐዱ መለኮት ዘአግዚአብሔር ቃል ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ተፈሥሒ

ተፈሥሒ ኦ ቤተ ልሄም ሀገሮሙ ለነቢያት እስመ በኀቤኪ ተወልደ ክርስቶስ ዳግማይ አዳም ከመ ያግብኦ ለአዳም ቀዳሚ ብእሲ እምድር ውስተ ገነት ይሥአር ፍትሐ ሞት ኦ አዳም መሬት አንተ ወትገብእ ውስተ መሬት ኀብ ሀለወት ብዝኅት ኃጢአት በህየ ትበዝኅ ጸጋ እግዚአብሔር። ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ትትፌሣሕ

ትትፌሣሕ ወትትሐሠይ ኵሉ ነፍስተ ሰብእ ምስለ መላእክት ይሰብሕዎ ለክርስቶስ ንጉሥ ይጸርሑ ወይብሉ ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ሥምረቱ ለሰብእ እስመ ሰዐረ ዘትካት ። ወነሠተ ምክሮ ለፀላኢ ። ወሠጠጠ መጽሐፈ ዕዳሆሙ ለአዳም ወለሔዋን ወረሰዮሙ አግአዝያነ ዘተወልደ ለነ በሀገረ ዳዊት መድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰአሊ ለነ ቅድስት ።  

ብርሃን

ብርሃን ዘበአማን ዘያበርህ ለኵሉ ሰብእ ለእለይነብሩ  ውስተ ዓለም በእንተ ፍቅረ ሰበእ መጻእከ ውስተ ዓለም ። ወኵሉ ፍጥረት ተፈሥሐ በምጻአትከ እስመ አድኅንኮ ለአዳም እም ስሕተት ። ወረሰይካ ለሔዋን አግዓዚተ እምጻዕረ ሞት ወወሀብከነ መንፈስ ልደት ባረክናከ ምስለ መላእክቲከ ሰአሊ ለነ ቅድስት ። 

ማክሰኞ

አክሊለ

ውዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ ሠሉስ
አክሊለ ምክህነ ወቀዳሚተ መድኃኒትነ ወመሠረተ ንጽሕነ ኮነ በማርያም ድንግል እንተ ወለደት ለነ ዘእግዚአብሔር ቃለ ዘኮነ ሰብአ በእንተ መድኃኒትነ እምድኅረ ኮነ ሰብአ ጥዩቀ አምላክ ፍጹም ውእቱ ወበእንተዝ ወለደቶ እንዘ ድንግል ይእቲ መንክር ኃይለ ወሊዶታ ዘኢይትነገር ሰአሊ ለነ ቅድስት።

 

እስመ በፈቃዱ

እስመ በፈቃዱ ወበሥምረተ አቡሁ ወመንፈስ ቅዱስ መጽአ ወአድኃነነ
ዐቢይ ውእቱ ስብሐተ ድንግልናኪ ኦ ማርያም ድንግል ፍጽምት ረከብኪ ሞገሰ እግዚአብሔር ምስሌኪ አንቲ ውእቱ ሰዋስው ዘርእየ ያዕቆብ እምድር ዘይበጽሕ እስከ ሰማይ ወመላእክተ እግዚአብሔር የአርጉ ወይወርዱ ውስቴታ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

አንቲ ውእቱ

አንቲ ውእቱ ዕፅ ዘርእየ ሙሴ በነደ እሳት ወኢትውዒ ዘውእቱ ወልደ እግዚአብሄር መጽአ ወኀደረ ውስተ ከርሥኪ ወእሳተ መለኮቱ ኢያውዐየ ሥጋኪ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

አንቲ ውእቱ ገራህት

አንቲ ውእቱ ገራህት ዘኢተዘርዐ ውስቴታ ዘርዕ ውጽአ እምኔኪፍሬ ሕይወት አንቲ ውእቱ መዝገብ ዘተሳየጠ ዮሴፍ ወረከበ በውስቴታ ባህርየ ዕንቆ ክቡረ ዘውእቱ መድኃኒነ  ኢየሱስ ክርስቶስ ተጸውረ በከርሥኪ ወወለድኪዮ ውስተ ዓለም ሰአሊ ለነ ቅድስት

 ተፈሥሒ ኦ

ተፈሥሒ ኦ ወላዲተ እግዚእ ሐሤቶሙ ለመላእክት

ተፈሥሒ ኦ ንጽሕት ዜናሆሙ ለነቢያት

ተፈሥሒ እስመ ረከብኪ ሞገሠ እግዚአብሄር ምስሌኪ

ተፈሥሒ እስመ ተወከፍኪ ቃሎ ለመልአክ ፍሥሓ ኩሉ ዓለም
ተፈሥሒ ኦ ወላዲተ ፈጣሬ ኩሉ ዓለም ሰአሊ ለነ ቅድስት

ተፈሥሒ እስመ ድልወ 

ተፈሥሒ እስመ ድልወ ትሰመይኪ ኦ ወላዲተ አምላክ
ተፈሥሒ ኦ መድኃኒታ ለሄዋን
ተፈሥሒ እንተ አጥበውኪ ሀሊበ ለዘይሴሥዮ ለኩሉ ፍጥረት
ተፈሥሒ ኦ ቅድስት እሞሙ ለኩሎሙ ሕያዋን ናንቀዓዱ ኀቤኪ ትስአሊ በእንቲአነ ሰአሊ ለነ ቅድስት

ኦድንግል

ኦ ድንግል ኦ ቅድስት ኦ ወላዲተ እግዚእ እስመ ወለድኪ ለነ ንጉሠ መንክር ምሥጢር ኀደረ ላዕሌኪ ለመድኃኒተ ዚአነ ናርምም እስመ ኢንክል ፈጽሞ ጥንቁቀ ነጊረ በእንተ ዕበዩ ለውእቱ ገባሬ ሠናያት በብዙኅ መንክር ራዕይ ሰአሊ ለነ ቅድስት

ቃለ አብ

ቃለ አብ ሕያው ዘወረደ ውስተ ደብረ ሲና ወወሀበ ሕገ ለሙሴ ወከደነ ርእሰ ደብር በጊሜ ወጢስ በጽልመት ወነፋስ ወበድምፀ ቃለ አቅርንት ይጌሥጽ ለዕለ ይቀውሙ በፍርሃት ሰአሊ ለነ ቅድስት

ውእቱኬ

ውእቱኬ ዘወረደ ኀቤኪ ኦ ደብር ነባቢት በትሕትና መፍቀሬ ሰብእ ተሰብአ እምኔኪ ዘዕንበለ ውላጤ ፍጹመ ሥጋ ነባቢ ዘከማነ በመንፈሰ ጥበብ አምላክ ኀደረ ላዕሌሃ ኮነ ፍጹመ ሰብአ ከመ ያድኅኖ ወይስረይ ኃጢአቶ ለአዳም ወያንብሮ ውስተ ሰማያት ወያግብኦ ኀበ ዘትካት መንበሩ በዕበየ ሣህሉ ወምሕረቱ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ዕበያ

ዕበያ ለድንግል ኢይትከሃል ለተነግሮ እስመ እግዚእ ኀረያ መጽአ ወኀደረ ላዕሌሃ ዘየኀድር ውስተ ብርሃን ኀበ አልቦ ዘይቀርቦ ተጸውረ በከርሣ ተስዓተ አውራኀ ዘኢይትረአይ ወዘኢይትአወቅ ወለደቶ ማርያም እንዘ ድንግል ይእቲ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ዘውእቱ

ዘውእቱ ዕብን ዘርእየ ዳንኤል ነቢይ ዘተበትከ እምደብር ነዋኅ ዘእንበለ ዕድ ዘውእቱ ቃል ዘወጽአ እምኀበ አብ መጽአ ውተሰብአ እምድንግል ዘእንበለ ዘርዐ ብእሲ ወአድኀነነ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ኮንኪ

ኮንኪ አፅቀ ንጹሐ ወሙዳየ አሚን ርትዕት ሃይማኖቶሙ ለቅዱሳን አበዊነ ኦ ንጽሕት ወላዲተ አምላክ ድንግል ሕትምት ወለድኪ ለነ ቃለ አብ ኢየሱስ ክርስቶስ መጽአ ለመድኃኒትነ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

አንቲ እሙ

አንቲ እሙ ለብርሃን ክብርት ወላዲተ እግዚእ እንተ ጾርኪዮ ለቃል ዘኢይትረአይ  እምድኅረ ወለኪ ኪያሁ ነበርኪ በድንግልና በስብሐት ወባርኮት የዐብዩኪ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

አይ ልሳን

አይ ልሳን ዘይክል ነቢበ ዘይትነገር በእንቲአኪ ኦድንግል ንጽሕት እሙ ለቃለ አብ ኮንኪ መንበሮ ለንጉሥ ለዘይጸውርዎ ኪሩቤል ናስተበፅዓኪ ኦ ቡርክት ወንዘክር ስመኪ በኩሉ ትውልደ ትውልድ ኦ ርግብ ሠናይት እሙ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ተፈስሒ ኦ ማርያም

ተፈሥሒ ኦ ማርያም እም ወአመት እስመ ለዘውስተ ሕጽንኪ ይሴብሕዎ መላእክት ወኪሩቤል ይሰግዱ ሎቱ በፍርሃት ወሱራፌል ዘእንበለ ጽርዓት ይሰፍሑ ክነፊሆሙ ወይብሉ ዝንቱ ውእቱ ንጉሠ ስብሐት መጽአ ይስረይ ኃጢአተ ዓለም በዕበየ ሣሕሉ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ረቡዕ

ኵሉ ሠራዊተ 

ውዳሴሃ ልእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ ረቡዕ 

ኩሉ ሠራዊተ ሰማያት ይብሉ ብጽዕት አንቲ ሰማይ ዳግሚት  ዲበ ምድር ኆኅተ ምሥራቅ ማርያም ድንግል ከብካብ  ንጹሕ ወመርዓ ቅዱስ  ነጸረ አብ እምሰማይ ወኢረከበ ዘከማኪ ፈነወ ወልዶ ዋህደ ወተሰብአ እምኔኪ  ሰአሊ ለነ ቅድስት

 

ትዉልድ ያስተበፅዑኪ

ኩሉ ትውልድ ያስተበጽዑኪ ለኪ ለባሕቲትኪ ኦ እግዝትነ ወላዲተ አምላክ  ተነበዩ ላዕሌኪ ዐቢያተ ወመንክራተ ኦ ሀገረ እግዚአብሔር እስመ ኮንኪ አንቲ ማኅደረ ለፍሡሓን ኩሎሙ ነገሥተ ምድር የሐውሩ በብርሃንኪ ወአሕዛብኒ በጸዳልኪ ኦ ማርያም ኩሉ ትውልድ ያስተበጽዑኪ ወይሰግዱ  ለዘተወልደ እምኔኪ ወየዐብይዎ  ሰአሊ ለነ ቅድስት።

አንቲ ዘበአማን ደመና

አንቲ ዘበአማን ደመና እንተ አስተርአይኪ ለነ ማየ ዝናም ትእምርተ ዋህዱ ረሰየኪ አብ መንፈስ ቅዱስ ኀደረ ላዕሌኪ ወኃይለ ልዑል ጸለለኪ ኦማርያም አማን ወለድኪ ቃለ ወልደ አብ ዘይነብር ለዓለም መጽአ ወአድኀነነ እምኃጢኣት ዐቢይ ውእቱ ክብር ዘተውህበ ለከ ኦ ገብርኤል መልአክ ዜናዊ ፍሡሐ ገጽ ሰበከ ለነ ልደተ እግዚእ ዘመጽአኀቤነ ወአብሠርካ ለማርያም ድንግል ዘእንበለ ርስሓት ወትቤላ ተፈሥሒ ኦምልዕተ ጸጋ እግዚአብሔር ምስሌኪ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ረከብኪ ፀጋ

ረከብኪ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ኀደረ ላዕሌኪ ወኃይለ ልዑል ጸለለኪ ኦ ማርያም አማን ወለድኪ ቅዱሰ መድኅኑ ለኩሉ ዓለም  መጽአ ወእድኀነነ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ግብረ ድንግል

ግብረ ድንግል  ይሴብሕ ልሳንነ ዮም ንወድሳ ለማርያም ወላዲተ አምላክ በእንተ ዘተወልደ እምኔሃ በሀገረ ዳዊት እግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ንዑ ኩልክሙ አሕዛብ ናስተብጽዐ ለማርያም እስመ ኮነት እመ ድንግለ ወጽሙረ ተፈሥሒ  ኦ ድንግል ንጽሕት እንተ አልባቲ ርኩስ ዘመጽአ ቃለ አብ መጽአ ወተሰብአ እምኔሃ ተፈሥሒ ኦ ሙዳይ እንተ አልባቲ ነውር ፍጽምት ዘአልባ ርስሓት ተፈሥሒ ኦ ገነት ነባቢት ማኅደሩ ለክርስቶስ ዘኮነ ዳግማይ አዳም በእንተ አዳም ቀዳሚ ብእሲ ተፈሥሒ ኦ ጽዋሪቱ ለዋህድ ለዘኢተፈልጠ እምሕጽነ አቡሁ ተፈሥሒ ኦ ከብካብ ንጹሕ ሥርግው በኩሉ ሥነ ስብሐት መጽአ ወተሰብአ እምኔኪ ተፈሥሒ ኦ ዕፀ ጳጦስ እንተ ኢያውአያ እሳተ መለኮት ተፈሥሒ ኦ አመት ወእም ድንግል ወሰማይ ሰማያዌ እንተ ጾረት በሥጋ ዘይጼዓን ዲበ ኪሩቤል ወበእንተዝ ንትፈሣሕ ወንዘምር ምስለ መላእክት ቅዱሳን በፍሥሓ ወበሐሴት ወንበል ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ሥምረቱ ለሰብእ እስመ ኪያኪ ሠምረ ዘሎቱ ክብር ወስብሐት ሰአሊ ለነ ቅድስት።

የዐቢ ክብራ ለማርያም

የዐቢ ክብራ ለማርያም እምኩሎሙ ቅዱሳን እስመ ድልወ ኮነት ለተወክፎ ቃለ አብ ዘይፈርህዎ መላእክት ወየአኩትዎ ትጉሃን በሰማያት ጾረቶ ማርያም ድንግል በከርሣ ይእቲ ተዐቢ እምኪሩቤል ወትፈደፍድ እምሱራፌል እስመ ኮነት ታቦተ ለአሐዱ ዘእምቅድስት ሥላሴ ዛቲ ይእቲ ኢየሩሳሌም ሀገሮሙ ለነቢያት ወማኅደረ ፍሥሓሆሙ ለኩሎሙ ቅዱሳን ሕዝብ ዘይነብር ውስተ ጽልመት ወጽላሎተ ሞት ብርሃን ዐቢይ ሠረቀ ላዕሌሆሙ እግዚአብሔር ዘየአርፍ በቅዱሳኒሁ ተሰብአ እምድግል ለመድኃኒተ ዚአነ ንዑ ርእዩ ዘንተ መንክረ ወዘምሮ ዘምሩ በእንተ ምሥጢር ዘተከሥተ ለነ እስመ ዘኢይሰባእ ተሰብአ ቃል ተደመረ ወዘአልቦ ጥንት ኮነ ቅድመ ወለዘአልቦ መዋዕል ኮነ ሎቱ መዋዕል ዘኢይትአወቅ ተከሥተ ወዘኢይትረአይ ተርእየ ወልደ እግዚአብሔር ሕያው ጥዩቀ ኮነ ሰብአ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘትማልም ወዮም ወክመ ውእቱ እስከ ለዓለም አሐዱ ህላዌ ሎቱ ንስግድ ወንሰብሕ ሰእሊ ለነ ቅድስት።

ሕዝቅኤል ነቢይ

ሕዝቅኤል ነቢይ ኮነ ስምዐ በእንቲአሃ ወይቤ ርኢኩ ኆኅተ በምሥራቅ ኅቱም በዐቢይ መንክር ማኅተም አልቦ ዘቦአ ዘእንበለ እግዚአ ኃያላን ቦአ ውስቴታ ወወጽአ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ኆኅትሰ ይእቲ

ኆኅትሰ ድንግል ይእቲ እንተ ወለደት ለነ መድኅነ እምድኅረ ወለደት ኪያሁ ነበረት በድንግልና ከመ ትካት ቡሩክ ውእቱ ፍሬ ከርሥኪ ኦ ወላዲተ እግዚእ ዘምጽአ ወአድኀነነ እምእደ ጽላዒ ዘአልቦ ምሕረት አንቲ ፍጽምት ወቡርክት ረከብኪ ሞገሰ በኀበ ንገሠ ስብሐት አምላክ ዘበአማን ለኪ ይደሉ ዕበይ ወክብር እምኩሎሙ እለ ይነብሩ ዲበ ምድር ቃለ አብ መጽአ ወተሰብአ እምኔኪ ወአንሶሰወ ምስለ ሰብእ እስመ መሐሪ ውእቱ ወመፍቀሬ ሰብእ አድኀነ ነፍሳቲነ በምጽአቱ ቅዱስ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ሐሙስ

ዕፀ እንተ ርእየ

ውዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘይትነበብበዕለተ ሐሙስ

ዕፅ እንተ ርእየ ሙሴ በነደ እሳት ውስተ ገዳም ወአዕጹቂሃ ኢትውኢ ትመስል ማርያም ድንግል ዘእንበለ ርኩስ ተሰብአ እምኔሃ ቃለ አብ ወኢያውአያ እሳተ መለኮቱ ለድንግል እምድኅረ ወለደቶ ድንግልናሃ ተረክበ ወመለኮቱ ኢተወለጠ ኮነ ወልደ ዕግዋለ ዕመ ሕያው አምላክ ዘበአማን መጽአ ወአድኀነነ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

 

ናዐብየኪ ኩልነ

ናዐብየኪ ኩልነ ኦ እግዝእትነ ወላዲተ አምላክ እስመ ሣህልኪ ይኩን ላዕለ ኩልነ

ትምክህተ ኩልነ ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ዘበእንቲአሃ ተሥዕረ ዘቀዳሚ መርገም እንተ ኀደረት ዲበ ዘመድነ በዕልወት ዘገብረት ብእሲት በልዓት እምዕፅ በእንተ ሄዋን ተአጽወ ኆኅተ ገነት ወበእንተ ማርያም ድንግል ተርኅወ ለነዳግመ ከፈለነ ንብላዕ አምዕፀ ሕይወት ዘውእቱ ሥጋሁ ለክርስቶስ ወደሙ ክቡር በእንተ ፍቅረ ዚአነ መጽአ ወአድኀነነ አይ ልቡና ወአይ ነቢብ ወአይ ሰሚዕ ዘይክል አዕምሮ ዝንቱ ምሥጢር መንክራተ ዘይትነበብ ላዕሌሃ እግዚአብሔር መፍቀሬ ሰብእ አሐዱ ውእቱ ባሕቲቱ ቃለ አብ ዘሀሎ እምቅድመ በመለኮቱ እንበለ ሙስና እምአሐዱ አብ መጽአ ወተሰብአ ወልድ ዋህድ እምቅድስት እሙ እምድኅረ ወለደቶ ኢማሰነ ድንግልናሃ ወበእንተዝ ግህደ ኮነት ከመ ወላዲተ አምላክ ይእቲ ኦ ዕሙቅ ብዕለ ጥበቡ ለእግዚአብሔር ከርሥ ዘፈትሐ ላዕሌሃ ትለድ በጻዕር ወሕማም ወኀዘነ ልብ ወኮነት ፈልፈለ ሕይወት ወወለደት ዘእንበለ ዘርዐ ብእሲ ዘይስዕር መርገመ እምዘመድነ ወበእንተዝ ንሰብሖ እንዘ ንብል ስብሐት ለከ ኦ መፍቀሬ ሰብእ ኄር ወመድኃኔ ነፍሳቲነ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ኦ ዝ መንክር ወዕፁብ

ኦዝ መንክር ዕፁብ ኃይለ ከርሣ ለድንግል ወላዲተ አምላክ ዘእንበለ ዘርእ ስምዐ ኮነ መልአክ ዘአስተርአዮ ለዮሰፍ እንዘ ይብል ከመዝ፡ እስመ ዘይትወለድ እምኔሃ እመንፈስ ቅዱስ ቃለ እግዚአብሔር ዉእቱ ተሰብኣ  ዘእንበለ ዉላጤ ፡ወለደቶ ማርያም ምካቢተ ዝንቱ ፍሥኃ  ወይቤ ትውልዲ ወልደ ወይሰመይ አማኑኤል ዘበትርጓሜሁ እግዚአብሔር ምስሌነ ወዓዲ ይሰመይ ኢየሱስሃ ዘያድኅኖሙ ለሕዝቡ እምኃጢአቶሙ ያድኅነነ በኃይሉ ወይሥረይ ኃጢአትን እስመ ጥዩቀ አእመርናሁ ከመ አምላክ ውእቱ  ዘኮነ ሰብአ ሎቱ ስብሐት እስከ ለዓለም ኦዝ መንክር ልደት አምላክ እማርያም እምቅድስት ድንግል አግመረቶ  ለቃል ኢቀደሞ ዘርዕ ለልደቱ ወኢአማሰነ በልደቱ ድንግልናሃ እምኅበ አብ ወፅአ ቃል ዘእንበለ ድካም ወእም ድንግል ተወልደ ዘእንበለ ሕማም ሎቱ ሰገዱ ሰብአ ሰገል አምጽኡ ዕጣነ ከመ አምላክ ውእቱ ወርቅ እስመ ንጉሥ ውእቱ ወከርቤ ዘይትወሀብ ለሞቱ ማሕየዊ  በእንቲአነ ተወክፈ በፈቃዱ ፩ዱ ውእቱ ባሕቲቱ ኄር ወመፍቀሬ ሰብእ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ኦዝ መንክር ነሥአ

 

ኦዝ መንክር ነሥአ ፩ዱ ዐፅመ እምገቦሁ ለአዳም ወለሐኰ እምኔሁ ብእሲት ወኵሎ ፍጥረተ እጓለ እምሕያው ተውህበ እግዚእ ቃለ አብ ተሰብአ እምቅድስት ተውህበ እግዚእ ቃለ አብ ተሰብአ እምቅድስት ድንግል ወተሰምየ አማኑኤል ወበእንተዝ ንስአል ኅቤሃ ኵሎ ጊዜ ከመ ታስተሥሪ በእንቲአነ ኅበ ፍቁር ወልዳ ኄርት ይእቲ በኅበ ኵሎሙ ቅዱሳን ወሊቃነ ጳጳሳት እስመ አምጽአት ሎሙ ዘኪያሁ ይጸንሑ ወለነብያትኒ አምጽአት ሎሙ  ለዘበእንቲአሁ ተነበዩ ወለሐዋርያትኒ ወለደት ሎሙ ዘሰብኩ በስሙ ውስተ ኵሉ አጽናፈ ዓለም ለሰማዕት ወለመሃይምናን ወጽአ እምኔሃ ዘተጋደሉ በእንቲአሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ብዕለ ጸጋ ጥበቡ ዘአድኅነነ ሰአሊ ለነ ቅድስት ።   

መሐለ እግዚኣብሔር

መሐለ እግዚአብሔር ለዳዊት በጽድቅ ወኢይኔስሕ እስመ እምፍሬ ከርሥከ አነብር ዲበ መንበርከ ወሶበ ተወክፎ ውእቱ ጻድቅ ከመ እምኔሁ ይትወለድ ክርሰቶስ በሥጋ ፈቀደ ይኀሥሥ ወይርከብ ማኅደሮ ለእግዚአብሔር ቃለ ወፈጸመ ዘንተ በዐቢይ ትጋህ ወእምዝ ጸርሐ በመንፈስ ወይቤ ናሁ ሰማዕናሁ በኤፍራታ ወማኅደሮ ለአምላክ ያዕቆብ እንተ ይእቲ ቤተ ልሔም ዘኀረያ አማኑኤል ይትወለድ ውስቴታ በሥጋ ለመድኃኒት ዚአነ ካዕበ ይቤላ ካልእ እምነቢያት ወአንቲኒ ቤተ ልሔም ምድረ ኤፍራታ ኢትቴሐቲ እምነገሥተ ይሁዳ እስመ እምኔኪ ይወጽእ ንጉሥ ዘየርዕዮሙ ለሕዝብየ እስራኤል ኦዝ ነገር ለእሉ እለ ተነበዩ ዘበ፩ዱ መንፈስ በእንተ ክርስቶስ ሎቱ ስብሐት ምስለ ኄር አቡሁ ወመንፈስ ቅዱስ እምይእዜ ወእስከ ለዓለም ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ዳዊት ዘነግሠ ለእስራኤል

ዳዊት ዘነግሠ ለእስራኤል አመ ይትነሣኡ ላዕሌሁ ዕልዋን ፈተወ ይስተይ ማየ እም ዓዝቅተ ቤተ ልሔም ፍጡነ ተንሥኡ መላሕቅት ሐራሁ ወተቃተሉ በውስተ ትዕይንተ ዕልዋን ወአምጸኡ ሎቱ ውእቱ ማየ ዘፈተወ ይስተይ ወሶበ ርእየ ውእቱ ጻድቅ ከመ አጥብዑ ወመጠው ነፍሶሙ ለቀትል በእንቲአሁ ከዐወ ውእቱ ማየ ወኢሰትየ እምኔሁ ወእምዝ ተኆለቈ ሎቱ ጽድቅ እስከ ለዓለም አማን መነኑ ሰማዕት ጣዕማ ለዛ ዓለም ወከዓው ደሞሙ በእንተ እግዚአብሔር ወተዐገሡ ሞተ መሪረ በእንተ መንግሥተ ሰማያት ተሣሃለነ በከመ ዕበየ ሣህልከ ሰአሊ ለነ ቅድስት፡፡

አሐዱ ዘእምቅድስት ሥላሴ

አሐዱ ዘእምቅድስት ሥላሴ ርእዮ ትሕትናነ አጽነነ ሰማየ ሰማያት መጽአ ወኅደረ ውስተ ከርሠ ድንግል ወኮነ ሰብአ ከማነ ዘእንበለ ኃጢያት ባሕቲታ ወተወልደ በቤተ ልሔም በከም ሰበኩ ነቢያት አድኃነነ ወቤዘወነ ወረሰየነ ሕዝበ ዚአሁ ሰአሊ ለነ ቅድስት፡፡

አርብ

ቡርክት አንቲ

ውዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ ዓርብ

ቡርክት አንቲ እማአንስት ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ ኦማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘእንበለ ርኵስ ሠረቀ ለነ እምኔኪ ፀሐየ ጽድቅ ወአቅረበነ ታሕተ ክነፊሁ እስመ ወእቱ ፈጠረነ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

 

ለኪ ለባሕቲትኪ ኦ እግዚእትነ

ለኪ ለባሕቲትኪ ኦ እግዝእትነ ወላዲተ አምላክ እመ ብርሃን አንቲ ናዐብየኪ በስብሐት ወበውዳሴ ቡርክት አንቲ ተዐብዩ እምሰማይ ወትከብሪ እምድር ወላዕለ ኵሉ ሕሊናት መኑ ዘይክል ነቢበ ዕበይኪ ወአልቦ ዘይመስል ኪያኪ ኦ ማርያም መላእክት ያዐበዩኪ ወሱራፌል ይሴብሑኪ እስመ ዘይነብር ዲበ ኪሩቤል ወሱራፌል መጽአ ወኅደረ ውስተ ከርሥኪ መፍቀሬ ሰብእ አቅረበነ ኅቤሁ ዘዚአነ ሞተ ነሥአ ወእንቲአሁ ሕይወተ ወሀበነ ዘሎቱ ክብር ወስብሐት ሰአሊ ለነ ቅድስት ።

 

ቡርክት አንቲ ማርያም

ቡርክት አንቲ ማርያም ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ ኦ ድንግል ወላዲተ አምላክ ምክሖን ለደናግል ዘእምቅድመ ዓለም ህልው ተሰብአ እምኔኪ ብሉየ መዋዕል ወጽአ እምከርሥኪ ሥጋነ ነሣአ ወመንፈሶ ቅዱስ ወሀበነ ወረሰየነ ዕሩያነ ምስሌሁ በብዝኅ ኂሩቱ አንቲ ተዕብዪ እምብዙኃት አንስት እለ ነሥአ ጸጋ ወክብረ ኦ ማርያም ወላዲተ አምላክ ሀገር መንፈሳዊት ዘኅደረ ላዕኤሃ እግዚአብሔር ልዑል እስመ ዘይነብር ዲበ ኪሩቤል ወሱራፌል በእራኅኪ ሐቀፍኪዮ ወዘይሴሲ ለኵሉ ዘሥጋ በብዝኅ ኂሩቱ አኅዘ አጥባተኪ ወጠበወ ሐሊበ ዘወእቱ አምላክነ መድኃኔ ኵሉ ይርዕየነ እስከ ለዓለም ንስግድ ሎቱ ወንሰብሖ እስመ ውእቱ ፈጠረነ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

 

ማርያም ድንግል ሙዳየ ዕፍረት

ማርያም ድንግል ሙዳየ ዕፍረት ነቅዐ ፈልፈለ ማየ ሕይወት ፍሬ ከርሣ አድኅነ ኵሎ ዓለመ ወሰዐረ እምኔነ መርገመ ወገብረ ሰላመ ማእከሌነ በመስቀሉ ወበትንሣኤሁ ቅድስት አግብኦ ለብእሲ ዳግመ ውስተ ገነት ሰአሊ ለነ ቅድስት ።

ማርያም ንጽሕት ድንግል

ማርያም ንጽሕት ድንግል ወላዲተ አምላክ ማእምንት ሰአሊተ ምሕረት ለውሉደ ሰብእ ሰአሊ ለነ ኅበ ክርስቶስ ወልድኪ ይሥረይ ኃጢአትነ ሰአሊ ለነ ቅድስት ።

ማርያም ድንግል ትጸርሕ

ማርያም ድንግል ትጸርሕ በቤተ መቅደስ ወትብል የአምር እግዚአብሔር ከመ አልብየ ዘየአምር ባዕድ ወኢምንትኒ ዘእንበለ ድምፀ ቃሉ ለመልአክ ዘአብሠረኒ በክብር ወይቤለኒ ሰላም ለኪ ኦ ቅድስት ድንግል ፆርኪ ዘኢይፀወር አግመርኪ ዘኢይትገመር ወአልቦ ዘያገምሮ ምንትኒ ይበዝኅ ውዳሴኪ አ ምለተ ጸጋ በኵሉ ክብር እስመ ኮንኪ አንቲ ማኅደረ ቃለ አብ አንቲ ውእቱ መንጦላዕት ስፍሕት እንተ ታስተጋብኦሙ ለመሃይምናን ሕዝብ ክርስቲያን ወትሜህሮሙ ሰጊደ ለሥሉስ ማሕየዊ አንቲ ውእቱ ዘፆርኪ ዓምደ እሳት ዘርእየ ሙሴ ዘውእቱ ወልደ እግዚአብሔር መጽአ ወኃደረ ውስተ ከርሥኪ ኮንኪ ታቦቶ ለፈጣሬ ሰማያት ወምድር ፆርኪዮ በከርሥኪ ፱ተ አውራኃ አንቲ ማእምንት ለዘኢያገምርዎ ሰማያት ወምድር ኮንኪ ተንከተመ  ለዕርገት ውስተ ሰማይ ብርሃንኪ የዐቢ እምብርሃነ ፀሐይ አንቲ ውእቱ ምሥራቅ ዘወጽአ እምኔኪ ኮከብ ብሩህ ዘነፀርዎ ቅዱሳን በፍሥሐ ወበኃሤት ዘፈትሕ ላዕለ ሔዋን ትለድ በፃዕር ወሕማም አንቲሰ ማርያም ሰባዕኪ ዘይብል ተፈሥሒ ኦ ምልእተ ጸጋ ወለድኪ ለነ ንጉሠ እግዚአ ኵሉ ፍጥረት መጽ አ ወአድኅነነ እስመ መሐሪ ውእቱ ወመፍቀሬ ሰብእ በእንተዝ ንዌድሰኪ በከመ ገብርኤል መልአክ እንዘ ንብል ቡርክት አንቲ ማርያም ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ ተፈሥሒ አ ምልእተ ጸጋ እግዚአብሔር ምስሌኪ ሰአሊ ለነ ቅድስት ።

ቅዳሜ

ንጽሕት ወብርሕት

ውዳሴሃ ለእግእዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ ቀዳሚት ሰንበት ።

ንጽሕት ወብርህት ወቅድስት በኮሉ እንተ ሐቀፈቶ ለእግዚእ በእራኃ ወኵሉ ፍጥረት ይትፌሥሑ ምስሌሃ እንዘ ይጸርሑ ወይብሉ ሰአሊ ለነ ቅድስት ።

ተፈሲሒ ኦ ምልእተ ጸጋ

ተፈሥሒ ምልእተ ጸጋ ተፈሥሒ እስመ ረከብኪ ሞገሰ ተፈሥሒ እግዚአብሔር ምስሌኪ ናስተበፅዕ ዕበየኪ አ ግርምት ድንግል ወንፌኑ ለኪ ፍሥሐ ምስለ ገብርኤል መልአክ እስመ እምፍሬ ከርሥኪ ኮነ መድኃኒተ ዘመድና ወአቅረበነ ኀበ እግዚአብሔር አቡሁ ሰአሊ ለነ ቅድስት ።

ከመ ከብካብ ዘአልቦ

ከመ ከብካብ ዘአልቦ ጥልቀት መንፈስ ቅዱስ ኀደረ ላዕሌኪ ወኃይለ ልዑል ጸለለኪ ኦ ማርያም አማን ወልድኪ ቃለ ወልድ አብ ዘይነብር ለዓለም መጽአ ወአድኅነነ እምኃጢያት ሰአሊ ለነ ቅድስት ።

አንቲ ዉእቱ ዘመድ

አንቲ ወእቱ ዘመድ ዘእምሥርወ ዳዊት ወለድኪ ለነ በሥጋ መድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዋሕድ ቃል ዘእምቅድመ ዓለም ህልው (ኅቡዕ) ኀብአ ርእሶ ወነሥአ እምኔኪ አርአያ ገብር ሰአሊ ለነ ቅድስት ።

ኮንኪ ዳግሚተ ሰማይ

ኮንኪ ዳግሚተ ሰማይ ዲበ ምድር ኦ ወላዲተ አምላክ ዘእንበለ ርኵስ ሠረቀ ለነ እምኔኪ ፀሐይ ጽድቅ ወወለድኪዮ በከመ ትንቢት ነቢያት ዘእንበለ ዘርዕ ወኢሙስና ሰአሊ ለነ ቅድስት ።

አንቲ ዉእቱ ደብተራ

አንቲ ውእቱ ደብተራ እንተ ተሰመይኪ ቅድስተ ቅዱሳን ወውስቴታ ታቦት በወርቅ ልቡጥ እምኵለሄ ወውስቴታ ጽላት ኪዳን መሶበ ወርቅ እንተ መና ኅቡዕ ዘውእቱ ወልደ እግዚአብሔር መጽአ ወኅደረ ኅበ ማርያም ድንግል ዘእንበለ ርኵስ ተሰብአ እምኔሃ ቃለ አብ ወወለደቶ ውስተ ዓለም ለንጉሠ ስብሐት መጽአ ወአድኅነነ ትትፌሣሕ ገነት እመ በግዕ ነባቢ ወልደ አብ ዘይነብር ለዓለም መጽአ ወአድኅነነ እምኃጢአት ሰአሊ ለነ ቅድስት ።

ተሰመይኪ

ተሰመይኪ እመ ለክርስቶስ ንጉሥ እምድኅረ ወለድኪ ኪያሁ ነበርኪ በድንግልና በመንክር ምሥጢር (ወ) ወለዲኪዮ ለአማኑኤል ወበእንተዝ ዐቀበኪ እንበለ ሙስና ሰአሊ ለነ ቅድስት ።

አንቲ ዉእቱ ሰዋስዉ

አንቲ ውእቱ ሰዋሰው ዘርእየ ያዕቆብ እግዚአብሔር ላዕሌሁ እስመ ፆርኪ በከርሥኪ ኅቱም ዘኢይታዓወቅ እምኵልሄ ኮንኪ ለነ ሰአሊተ ኀበ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተሰብአ እምኔኪ በእንተ መድኃኒትነ ሰአሊ ለነ ቅድስት ።

ናሁ እግዚእ

ናሁ እግዚእ ወፅአ እምኔኪ ኦ ቡርክት ጽርሕ ንጽሕት ያድኅን ኵሎ ዓለም ዘፈጠረ በዕበየ ሣህሉ ንሰብሖ ወንወድሶ እስመ ውእቱ ኄር ወመፍቀሬ ሰብእ ሰአሊ ለነ ቅድስት ።

ተፈሥሒ ኦ ምልእተ ጸጋ ድንግል

ተፈሥሒ ኦ ምልእተ ጸጋ ድንግል ዘእንበለ ርኵስ ልሕኵት ንጽሕት ክብር ኵሉ ዓለም ብርሃን ዘኢትጠፍእ መቅደስ ዘኢትትነሠት በትረ ሃይማኖት ዘኢትጸንን ምስማኮሙ ለቅዱሳን ሰአሊ ለነ ኅበ ወልድኪ ኄር መድኃኒነ ይምሐረነ ወይሣሃለነ ይሥረይ ኃጢአትነ ሰአሊ ለነ ቅድስት ።

እሁድ

ተሰመይኪ ፍቅርተ

 ውዳሴሃ ለእ ግ እትነ ማርያም ድንግል ወላዲት አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ ሰንበት ክርስቲያን ቅድስጥ።

ተሰበየኪ ፍቅርተ ኦ ቡርክት እምአንስት አንቲ ውእቱ ዳግሚት ቀመር እንተ ትሰመይ  ቅድስተ ቅዱሳን ወውስቴታ ጽላት ኪዳን ፲ቱ ቃላት እለ ተጽሕፋ በአፃብዒሁ ለእግዚአብሔር ቀዲሙ ዜነወነ በየውጣ እንተ ይእቲ ቀዳሜ ስሙ ለመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተሰብአ እምኔኪ ዘእንበለ ውላጤ ወኮነ ዓራቄ ለሐዲስ ኪዳን በውኂዘ ደሙ ቅዱስ አንጽሖሙ ለመሃይምናን ወለሕዝብ ንጽሐን ሰአሊ ለነ ቅድስት ።

ወበእንተዝ ናዐብየኪ

ወበእንተዝ ናዐበያኪ ኵልነ ኦ እግዝእትነ ወላዲተ አምላክ ንጽሕት ኵሎ ጊዜ ንስእል ወናንቀዐዱ ኅቤኪ ከመ ንርከብ ሣህለ በኅብ መፍቀሬ ሰብእ። ታቢት በወርቅ ልቡጥ እምኵለሄ ዘግቡር እምዕፅ ዘኢይነቅዝ ይትሜሰል ለነ ዘእግዚአብሔር ቃለ ዘኮነ ሰብአ ዘእንበለ ፍልጠት ወኢውላጤ መለኮት ንጹሕ ዘአልቦ ሙስና ዘዕሩይ ምስለ አብ ወቦቱ  አብሠራ ለንጽሕት ዘእንበለ ዘርዕ ኮነ ከማነ በኪነ ጥበቡ ቅዱስ ዘተሰበአ እምኔኪ ዘእንበለ ርኵስ ደመረ መለኮቶ ሰአሊ ለነ ቅድስት ።

መቅደስ ዘይኬልልዋ

መቅደስ ዘይኬልልዋ ኪሩቤል እለ ሣዑላን በሥዕለ እግዚአብሔር  ቃል ዘተሰብአ እምኔኪ ኦ ንጽሕት ዘእንበለ ውላጤ ኮነ ሠራዬ ኃጢያትነ ወደምሳሴ አበሳነ ሰዓሊ ለነ ቅድስት ።

አንቲ ዉእቱ መሶበ ወርቅ

አንቲ ውእቱ መሶበ ወርቅ ንጹሕ እንተ ውስቴታ መና ኅቡእ ኅብስት ዘወረደ እምሰማያት ወሃቤ ሕይወት ለኵሉ ዓለም ሰዓሊ ለነ ቅድስት ።

እንቲ ዉእቱ ተቅዋም

አንቲ ውእቱ ተቅዋም ዘወርቅ እንተ ፆርኪ ማኅቶተ ፀዳል ኵሎ ጊዜ ዘውእቱ ብርሃኑ ለዓለም ብርሃን ዘእምብርሃን ዘአልቦ ጥንት አምላክ ዘእምአምላክ ዘበአማን ዘተሰብአ እምኔኪ ለእለ ንነብር  ውስተ ጽልመት ወጽላሎተ ሞት ወአርትዕ እገሪን ውስተ ፍኖት ሰላም በምስጢረ ጥበቡ ቅዱስ ሰአሊ ለነ ቅድስት ።

አንቲ ዉእቱ ማዕጠንት ዘወርቅ

አንቲ ውእቱ ማዕጠንት ዘውርቅ እንተ ፆርኪ ፍሕመ እሳት ቡሩክ ዘነሥአ እመቅደስ ዘይሠሪ ኃጢአተ ወይደመስስ ጌጋየ ዝውእቱ  ዘእግዚአብሔር ቃል ዘተሰብአ እምኔኪ ዘአዕረገ ለአቡሁ ርእሶ ዕጣነ ወመሥዋዕተ ሥሙረ ሰአሊ ለነ ቅድስት ።

ተፈሥሒ ኦ ማርያም ርግብ ሠናይት

ተፈሥሒ ኦ ማርያም ርግብ ሠናይት ዘወለድኪ ለነ ዘእግዚአብሔር ቃለ አንቲ ውእቱ ጽጌ መዓዛ ሠናይ እንተ ሠረፀት እምሥርወ እሴይ ሰአሊ ለነ ቅድስት ።

በትረ አሮን

በትረ አሮን እንተ ሠረፀት ዘእንበለ ተክል ወኢሰቀይዋ ማየ ከማሃ አንቲኒ ኦ ወላዲተ ክርስቶስ አምላክነ ዘበአማን ዘእንበለ ዘርዕ መጽአ ወአድኅነነ ሰአሊ ለነ ቅድስት ።

ለኪ ይደሉ

ለኪ ይደሉ ዘእምኵሎሙ ቅድስት ትስአሊ ለነ ኦ ምልእተ ጸጋ አንቲ ተዐብዩ እምሊቃነ ጳጳሳት ወፈድፋደ ትከብሪ እምነቢያት ብኪ ግርማ ራእይ ዘየዐቢ እምግርማ ሱራፌል ወኪሩቤል አንቲ በአማን ምክሐ ዘመድነ ወሰአሊት ሕይወተ ለንፍሳቲነ ሰአሊ ለነ እግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ያፅንዐነ በርትዕት ሃይማኖት ውስተ አሚነ ዚአሁ ይጸግወነ ሣህሎ ወምሕረቶ ይሥረይ ኃጢያተነ በብዝኅ  ምሕረቱ ሰአሊ ለነ ቅድስት ።

ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ

ሰኞ  
ማክሰኞ    
ረቡዕ     
ሐሙስ    
አርብ    
ቅዳሜ    
እሁድ    

 

 

ይህን ይመልከቱ